July 24, 2023 – EthiopianReporter.com
ከሥራ የተሰናቱ የተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ ሠራተኞች 100 ሚሊዮን ብር እንዲከፈላቸው በፍርድ ቤት ተወሰነ
የፋብሪካውን ንብረት የዘረፉ እጅ ከፈንጅ ተይዘዋል ተብሏል የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ከሥራ አሰናነበትኳቸው ካላቸው 1,500 የተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ ሠራተኞች መካከል ለ965 ያህሉ 100 ሚሊዮን ብር እንዲከፈላቸው ፍርድ ቤት መወሰኑን፣ ኃላፊዎችና ሠራተኞች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡ ሠራተኞቹ በስኳር ኢንዱስትሪ…