በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ሥር በሚገኙ አራት ኮሌጆች ውስጥ ያሉ 18 የትምህርት ክፍሎች እንዲዘጉ መወሰኑን፣ የዩኒቨርሲቲው መምህራን ማኅበር አስታወቀ፡፡
የዐማርኛ ቋንቋን ጨምሮ የሌሎች ትምህርት ክፍሎችን መዘጋት የተቃወመው የዐማራ ክልል የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች መምህራን ማኅበርም፣ “ውሳኔው፥ ፖለቲካዊ ተጽእኖ ያለበት ነው፤” ብሏል፡፡
የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በበከሉ፣ “መረጃው ከእውነት …