July 27, 2023 – VOA Amharic 

በኒጄር ያመፁ ወታደሮች፣ ፕሬዚዳንቱን ከሥልጣን እንዳስወገዷቸው፣ በአገሪቱ ብሔራዊ ቴሌቭዥን አስታውቀዋል። የአገሪቱን ድንበር እና የመንግሥትን ተቋማት ለጊዜው ሲዘጉ፣ የሰዓት እላፊ ገደብም ጥለዋል።

ኮሎኔል-ሜጀር አማዱ አብድራሜ፣ በሌሎች ዘጠኝ ወታደሮች ታጅበው፣ በአገሪቱ ብሔራዊ ቴሌቪዥን ቀርበው፥ “እኛ የመከላከያ እና የጸጥታ ኃይሎች፥ የፕሬዚዳንት ሞሐመድ ባዙም አገዛዝን አስወግደናል፤” ሲሉ …

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ