– “በጊዜ ገደቡ ምላሽ ካልሰጠ ወደ ክሥ እናመራለን”- የሕዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም
የኢትዮጵያ እንባ ጠባቂ ተቋም፣ ቤቶቻቸው ለፈረሱባቸው ሰዎች አቤቱታዎች፣ የሸገር ከተማ አስተዳደር ምላሽ እንዲሰጥ መጠየቁን አስታወቀ፡፡
ተቋሙ፣ ከሸገር ከተማ አስተዳደር የቤቶች ፈረሳ ጋራ ተያይዞ፣ ከ100 ሺሕ በላይ አቤቱታዎችን እንደተቀበለ፣ ከዚኽ ቀደም ገልጿል፡፡ በኢትዮጵያ እንባ ጠባቂ ተቋም፣ የኦሮሚያ ቅ…