VOA Amharic 

ጁላይ 28, 2023


“ሰው ሠራሽ አእምሮ ወይም ሰው ሠራሽ አእምሮ “፣ ፌንቴኒል የተሰኘውን፣ በአዳጊዎች እና በወጣቶች ላይ አደገኛ ስጋት የደቀነ መድኃኒት ሥርጭት ለመከላከል፣ ሚና ይጫወት እንደኾነ፣ የዩናይትድ ስቴትስ የሀገር ውስጥ ደኅንነት ቢሮ እየመረመረው ይገኛል።

የጁሊ ታቦህን ዘገባ ነው። ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።