ለሁለት ቀናት በሩሲያ ሴንትፒተርቡርግ ከተማ የተካሄደው የሩሲያ አፍሪቃ ጉባኤ ለስድስት የአፍሪቃ ሀገሮች ሩሲያ እህል በነፃ ለማደል ወስናለች።በሌላ በኩል ለቀጠናው የመረጋጋት ምልክት ተደርጋ ስትታይ የቆየችው ኒጄር በመፈንቅለ መንግስት እየታመሰች ነው።…