· አማራ ሚዲያ ማዕከል / Amara Media Center
· “የአማራ ህዝብ የሚታገልላቸው ዋና ዋና ጥያቄዎች” በዶ/ር ምስጋናው አንዷለም
አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ሀምሌ 18/2015 ዓ/ም_አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
የአማራ ህዝብ የሚታገልላቸው ዋና ዋና ጥያቄዎች:_
1) ህገ መንግስት:_የአሁኑ ህገመንግስት ሲረቀቅም ሆነ ሲጽድቅ የአማራን ህዝብ ያገለለ ነበር፡፡ አሁን አማራ የሚሳተፍበት አዲስ ህገ መንግስት ያስፈልጋል፡፡
