August 2, 2023 – DW Amharic 

ሰው በሕይወት እንዲቆይ ጉበቱ በየዕለቱ ከ500 በላይ ወሳኝ ተግባራትን እንደሚያከናውን የዓለም የጤና ድርጅት መረጃ ያስረዳል። ፕሮፌሰር ወንድወሰንም ይኽኑን በማጠናከር ጉበትን ሊጎዱ ስለሚችሉ መነሻ ምክንያቶችና ስላለው ህክምና ያብራራሉ።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ