August 4, 2023 – VOA Amharic 

ዋይት ሐውስ፣ በኒዤር የተካሔደውን መፈንቅለ መንግሥት፣ በቅርበት እየተከታተለው እንደኾነ አስታወቀ፡፡ የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲም፣ ሠራተኞቹን ከምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር ለማስወጣት ዝግጅት እያደረገ ነው፡፡

የመፈንቅለ መንግሥቱ መሪዎች፣ በዴሞክራሲያዊ መንገድ የተመረጡትን ፕሬዚዳንት፣ እስከ ፊታችን እሑድ ወደ ሥልጣን እንዲመልሷቸው የጊዜ ገደብ ከሰጣቸው፣ ከምዕራብ አፍሪካ ሀገራት የኢኮኖሚ ማኅበረ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ