ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ትናንት በፌስቡክ ባሰራጩት ጽሑፍ “በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የሚታዩ የፀጥታ ችግሮች አሳሳቢ እየሆኑ መጥተዋል” ብለዋል። “ብዙ ምላሽ ያላገኙ ጥያቄዎች ይኖራሉ” ያሉት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ” እነዚህን ችግሮች ለመፍታት ጠቃሚው መንገድ ሰላማዊና የውይይት አግባብ ነው” ብለዋል…