August 18, 2023 – VOA Amharic 

በድሬዳዋ፣ የወባ እና የደንጌ ትኩሳት ወረርሽኝ እንደተከሠተ፣ የከተማ አስተዳደሩ ጤና ቢሮ አስታወቀ። ቪኦኤ ያነጋገራቸው ሕሙማን በበኩላቸው የያዛቸው በሽታ “ቺኩንጉንያ” እንደሆነ ሲገልፁ፤ ጤና ቢሮው ግን፣ “በቺኩንጉንያ የታመመ አንድም ሰው የለም፤” ብሏል።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን ዘገባ ይከታተሉ።

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ