የሩሲያ ዩክሬን ጦርነት ስፍራውን ወስዶ የመገናኛ ብዙሃንን ትኩረት ቀንሶለት ስለነበረው ኮቪድ 19 ዳግም መነገር ጀምሯል። በሰሜኑ ንፍቀ ክበብ የበጋ ወቅት እየተገባደደ ስፍራውን ለቅዝቃዜ ሊያስረክብ በተቃረበበት በዚህ ጊዜ አዲስ የኮሮና ልውጥ ተሐዋሲ በአራት ሃገራት መገኘቱ ተሰምቷል። ተመራማሪዎችም የተሐዋሲውን ባህርያት ለማጥናት እየተጣደፉ ነው።…