August 31, 2023 – VOA Amharic 

በኦሮሚያ ክልል የወባ በሽታ እንዳገረሸ የጤና ቢሮው አስታወቀ። በሽታው፣ በክልሉ 16 ዞኖች እና በሰባት ከተሞች ውስጥ በወረርሽኝ መልኩ እንደተስፋፋ፣ የጤና ቢሮው የወባ በሽታ ማስወገድ ፕሮግራም ቡድን መሪ አቶ ጆሃር ቃሲም አስታውቀዋል።

ቡድን መሪው እንደገለጹት፣ ካለፈው 2014 ዓ.ም. ጋራ ሲነጻጸር፣ እየተገባደደ ባለው ዓመት፣ የበሽታው ሕሙማን ቁጥር በሦስት ዕጥፍ ጨምሯል። በተለይ በምዕራብ …

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ