September 5, 2023 – VOA Amharic 

የመድኃኒት እጥረት እያሳሰባቸው መሆኑን የቄለምና የምዕራብ ወለጋ ዞኖች ነዋሪዎች ለቪኦኤ ገልፀዋል። ወረርሽኙ በዚህ ዓመት ኦሮሚያ ክልል ውስጥ 7 ከተሞችን ጨምሮ በ16 ዞኖች 7 ውስጥ መስፋፋቱን የክልሉ የወባ በሽታ ማስወገድ ፕሮግራም ቡድን መሪ አቶ ጀዋር ቃስም ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል። ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። …

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ