September 20, 2023 

ሪፖርተር – Ethiopian Reporter – #1 Best and reliable news source in Ethiopia

አዳዲስ የወባና ትንኝ ወለድ በሽታዎች የደቀኑት አደጋ

ኢትዮጵያ ውስጥ ያልነበሩ አዳዲስ የወባና ትንኝ ወለድ በሽታዎች ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየከሰቱና የሥርጭት አድማሳቸውንም እያስፋፉ መምጣታቸውን አፍሪካ አቀፍ የወባ ትንኝ መቆጣጠሪያ ማኅበር የኢትዮጵያ ቻፕተር አስታውቋል፡፡ እነዚህን የወባና ትንኝ ወለድ በሽታዎች ኢትዮጵያን ጨምሮ በአፍሪካ የደቀኑትን አደጋ ለመግታት እየተሠራ መሆኑንም ማኅበሩ ገልጿል፡፡  ከተለያዩ አገሮች የተውጣጡ ወደ 1000 የሚጠጉ ልዩ ልዩ ባለሙያዎች ተሳታፊ የሆኑበትንና በወባ ትንኝና ባክቴሪያ ዙሪያ […]

The post አዳዲስ የወባና ትንኝ ወለድ በሽታዎች የደቀኑት አደጋ first appear on ሪፖርተር – Ethiopian Reporter – #1 Best and reliable news source in Ethiopia and is written by ታደሰ ገብረማርያም

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ