September 23, 2023 – DW Amharic 

ኸሊፋ ሐፍጣር ለሊቢያ በጣሙን ለምስራቅ ሊቢያዎች የዘራፊ፣ገዳይ፣ አሰቃዮች አዉራ ከሆኑ 11 ዓመት ደፈኑ።የደርና ሕዝብ ሙቱን ቀብሮ፣ ቁስለኛዉን ቆጥሮ፣የጠፋ ሐብት ንብረቱን አስልቶ ሳያበቃ አሁን እንኳን የሐፍጣር ወታደሮች ርዳታ አቀባዮችን ሳይቀር ያሰቃያሉ።የርዳታ ቁሳቁሶችን ይዘርፋሉ።«ከአደጋዉ የተረፉትን ሰዎች ሳይቀር ይዘርፋሉ»…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ