September 24, 2023 – Addis Admas
ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ወዲህ በርካታ ግፎች በንፁሀን ላይ ተፈፅመዋል ተብሏልበኢትዮጵያ የጦር ወንጀሎችና በሰብአዊነት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች ተባብሰው መቀጠላቸው ተገለፀ፡፡ በሀገር አቀፍ ደረጃ ሀይል የተሞሉ ግጭቶች መበራከታቸውንና በተለይም በአማራና በትግራይ ክልሎች በንፁሃን ላይ የሚፈፀሙ ከፍተኛ በደሎች መኖራቸውም ተመልክቷል፡፡አለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ኤክስፐርቶች በኢትዮጵያ (ICHREE) ለተ…