September 26, 2023 – VOA Amharic 

በአፋር ክልል ኪልባቲረሱ ዞን መጋሌ ወረዳ፣ ከፍተኛ የምግብ እጥረት ማጋጠሙን፣ ወረዳው አስታወቀ፡፡

ከምግብ እጥረቱ ጋራ ተያይዞ በሚፈጠር የጤና ችግርም፣ የሰዎች ሕይወት ማለፉን፣ የወረዳው ምክትል አስተዳዳሪ መሐመድ ዲሚስ፣ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል፡፡

ከወረዳው ነዋሪ 70 በመቶው፣ አስቸኳይ የምግብ ድጋፍ እንደሚያስፈልገው የጠቆሙት ምክትል አስተዳዳሪው፣ ችግሩ ዐቅም በላይ እንደኾነ አመልክተ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ