27 መስከረም 2023, 17:26 EAT
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ዘንድ የሚከበረው የመስቀል ደመራ በዓል በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች በድምቀት እየተከበረ ነው።
ሐሙስ መስከረም 17/2016 ዓ.ም. ከሚከበረው የመስቀል በዓል ቀደም ብሎ በአደባባይ የሚከናወነው የመስቀል ደመራ በዓል አከባበር በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች ምን እንደሚመስል ከተለያዩ ምንጮች በሰበሰብናቸው ፎቶዎች ድባቡን እናስቃኛችሁ።











