September 28, 2023 – VOA Amharic
በዐማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን ሦስት ወረዳዎች፣ የዓለም የምግብ ፕሮግራም እና የዩናይትድ ስቴትስ ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅት/USIDA/፣ ካለፈው ዓመት ሰኔ ወር ጀምሮ ርዳታ በማቋረጣቸው፣ በዞኑ 32 ሰዎች በረኀብ እንደሞቱ፣ የአካባቢው ባለሥልጣናት ገለጹ፡፡
የዞኑ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን መምሪያ ሓላፊ አቶ ይርዳው ሲሳይ፣ ለአሜሪካ ድምፅ እንደተናገሩት፣ የርዳታው መቆምና በአካባቢው የተከሠተው …
