September 28, 2023 – DW Amharic
በትግራይ ክልል በረሃብ ምክንያት በርካቶች እየሞቱ መሆኑ ተገለፀ ። በክልሉ በተደረገ ጥናት ከጦርነቱ በኋላ በረሐብ መሞታቸው የተረጋገጡ ሰዎች ቁጥር 1,329 መሆኑ ተዘግቧል ። በዛሬው ዕለት ብቻ በረሐብ የተነሳ አንዲት በ20ዎቹ መጀመሪያ የምትገኝ ሴት መሞቷን አንድ ተፈናቃይ ለዶይቸ ቬለ (DW)ተናግረዋል ።…