September 29, 2023 – VOA Amharic 

ሎይድ ኦስቲን፣ የመከላከያ ሚኒስትር ከኾኑ በኋላ የመጀመሪያቸው የኾነውን የአፍሪቃ ጉብኝት አጠናቀው፣ ዛሬ ኀሙስ ወደ ዩናይትድ ስቴትስ ተመልሰዋል። ከመከላካከያ ሚኒስትሩ ጋራ የተጓዘችው የአሜሪካ ድምጿ የፔንታጎን ዘጋቢ ካርላ ባብ፣ ጉዟቸውን አስመልክቶ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። 

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ