September 30, 2023 – VOA Amharic 

ሪፐብሊካን የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አባላት፣ በፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ላይ የፖለቲካ ክስ ለመመሥረት የሚያስችለውን የመጀመሪያውን የይፋ ምስክርነት፣ ትላንት ኀሙስ አድምጠዋል፡፡

ፕሬዚዳንት ባይደን፣ ለቤተሰባቸው የገንዘብ ጥቅም ለማስገኘት ሥልጣናቸውን አላግባብ ተጠቅመዋል፤ ሲሉም ተከራክረዋል፡፡

ዴሞክራቶች ግን፣ ክሶቹን የሚደግፉ በቂ ማስረጃዎች አልቀረቡም፤ ሲሉ እንደሚከራከሩ የቪኦኤዋ የም…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ