September 30, 2023 – VOA Amharic
የጋቦን ጦር ሠራዊት የመንግሥቱን ሥልጣን ከተቆጣጠረና ወደ 60 ዓመት የሚጠጋው የቦንጎ ቤተሰብ አገዛዝ ካበቃ፣ ነገ ቅዳሜ፣ መስከረም 19 ቀን አንድ ወር ይሞላዋል።
ዘጋቢያችን ሞኪ ኤድዊን ኪንዴዝካ ያደረሰን ዘገባ እንደሚያመለክተው ግን፣ ወታደራዊው ሁንታ፣ በነዳጅ አምራቿ የምዕራብ አፍሪካ ሀገር፥ የተሻለ ኑሮ የሚጠይቁ ቅሬታ ያላቸው የሠራተኛ ማኅበራት እና ተማሪዎች የሚያሰሙትን የዕለት ከዕለት …
