September 30, 2023 – VOA Amharic
የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን፣ አንድ ከፍተኛ የቫግነር ቅጥር ወታደራዊ ቡድን አዛዥን፣ በዩክሬን “የበጎ ፈቃደኛ ተዋጊ ቡድኖችን” እንዲመሠርቱና እንዲመሩ አዘዋል።
የፑቲን ትዕዛዝ፣ የቅጥር ወታደራዊ ቡድኑ መሪ የነበሩት የቭጌኒ ፕሪጎዥን ከሞቱ በኋላ፣ ክሬምሊን ከቡድኑ ጋራ መሥራት እንደቀጠለች ያመለክታል፤ ተብሏል።
የአንድሬ ትሮሼቭ ሓላፊነት፣ ለውጊያ ዝግጁ የኾነ የበጎ ፈቃደኛ የእግረኛ…
