September 30, 2023 – VOA Amharic
የፖለቲካ ይዘት ባላቸው ጽሑፎች፣ ትችቶች እና ትንታኔዎች ሰዎች ለእስር በሚዳረጉባት ኢትዮጵያ፣ ከአራት ዓመት በፊት “ምን ልታዘዝ” በሚል ርእስ፣ በሀገር ውስጥ ቴሌቭዥን ይተላለፍ የነበረው ምጸታዊ ተውኔት፥ ፖለቲካ ቀመስ መልዕክቶችን፣ አሽሙሮችንና ሽሙጦችን በድራማ መልክ በማቅረብ የብዙ ተመልካቾችን ቀልብ መያዝ ችሎ ነበር።
በወቅቱ የነበረበትን ቅድመ ምርመራ እና ጫና ተቋቁሞ በሦስት ምዕራፍ የ…
