October 3, 2023 – VOA Amharic 

የዓለም ጤና ድርጅት ለወባ በሽታ መከላከያ የሚኾን ዐዲስ አማራጭ ክትባት ለሕጻናት እንዲሰጥ ፈቀደ።

በእንግሊዝ ኦክስፎርድ ዩኒቨርስቲ የበለጸገው R21/Matrix M የተሰኘው ክትባት፣ በህንድ ሴረም ተቋም የተመረተ ሲሆን፣ በቡርኪና ፋሶ፣ ጋና እና ናይጄሪያ ጥቅም ላይ እንዲውል የዓለም ጤና ድርጅቱ ፈቅዷል።

“በወባ በሽታ ላይ ምርምር በማደርግበት ወቅት ውጤታማ ክትባት እንዲኖር አልም ነበር…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ