October 3, 2023 – VOA Amharic 

የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት፣ በጀቱን በማጽደቅ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶችን ከመዘጋት መታደግ ቢችልም፣ ሌላ እጅግ አጨቃጫቂ እና አድካሚ ሳምንት ከፊቱ ይጠብቀዋል።

አንድ ወግ አጥባቂ ሕግ አውጪም፣ ሪፐብሊካኑን የምክር ቤት አፈ ጉባኤ ኬቨን ማካርቲን፣ ከሥልጣን ለማባረር የሚያደርጉትን ጥረት ሳያቋርጡ እንደሚቀጥሉ ቃል ገብተዋል።

የአሜሪካ ድምጿ ቬሮኒካ ባልደራስ በዚኽ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ