October 3, 2023 – VOA Amharic 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በምሥራቅ ጉራጌ ዞን በመስቃንና በማረቆ ወረዳዎች ውስጥ በተቀሰቀሰ ግጭት፣ ስድስት ሰዎች እንደተገደሉ፣ ነዋሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ ገለጹ።

ነዋሪዎቹ እንደተናገሩት፣ ካለፈው ሳምንት ረቡዕ፣ መስከረም 16 ቀን 2016 ዓ.ም. ጀምሮ ለተከታታይ ቀናት የቀጠለውን ግጭት ለማስቆም፣ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ጥረት ሲያደርግ ነበር፡፡ በግጭቱ ጉዳይ ላይ ከነዋሪዎቹ በስተቀር ከአ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ