ለመጀመሪያ ጊዜ በላቲቪያ ሪጋ በተካሔደው የዓለም የጎዳና ላይ ውድድር፣ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በተለያየ ርቀት የሻምፒዮናው አሸናፊ ኾነዋል። አትሌት ድርቤ ወልተጂ፣ በአንድ ማይል የሴቶች የጎዳና ላይ ሩጫ ክብረ ወሰን በመያዝ አሸንፋለች።
አትሌት ድርቤ ወልተጂ፣ በሴቶች አንድ ማይል ርቀት፣ በ4:21:00 በኾነ ሰዓት የዓለምን ክብረ ወሰን በማሻሻል በቀዳሚነት ስታሸነፍ፣ ፍሬ ወይኒ ኀይሉ 4:23:…
