


የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ – ኢዜማ Ethiopian Citizens for Social Justice
· ከኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) የተሰጠ መግለጫ
ይህ መረጃ ከተገኘ በኋላ የብሔራዊ ሥራ አስፈፃሚው ኮሚቴ መስከረም 19 ቀን 2016 ዓ.ም ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ በጉዳዩ ላይ በጥልቀት ተወያይቷል።
የፓርቲያችን ሊቀመንበር ጉዳይም ከዚህ ከላይ ከተገለፀው መርኅ አንጻር የሚታይ ይሆናል ሲል ፓርቲያችን ይገልፃል።
