October 6, 2023 – VOA Amharic 

የስዊድን ሮያል የሳይንስ አካዳሚ ፒየር አጎስቲኒ’ን፣ ፌሬንች ክራውስዝ’ን እና አን ልዊሊየ “በአተሞች እና ሞለኪውሎች ውስጥ ያሉ ኤሌክትሮኖችን በማጥናት” ያደረጓቸውን ሳይንሳዊ ሙከራዎች በመጥቀስ ነው ሶስቱ የኒዩክሌር ተመራማሪ ሳይንቲስቶች በፊዝክስ የዓመቱ የኖቤል ተሸላሚ መሆናቸውን ይፋ ያደረገው።

አካዳሚው አክሎም፣ ሦስቱ ተመራማሪዎች “ኤሌክትሮኖች የሚንቀሳቀሱበትን ወይም ኃይልን የሚቀይሩባቸ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ