Mengistu Musie

  · 

የፋሽስቱ አብይ እና የኦነግ

ዘመቻ በጀግኖች ተጋድሎ ይከሽፋል!!

———————————————

የፋሽስቱ የአብይ አህመድ ብሄራዊ የጸጥታ ምክር ቤት አማራን ለመ<ጨፍ><ጨ<>ፍ ያወጣው የውጊያ እቅድ

ፋሽስቱና ሰው በላው አብይ አህመድ የጸጥታ መዋቅር የአማራ ህዝብ በጭካኔ ለ>>ማ<^ረ>ድ የሚከተሉት የውጊያ እቅዶች አውጥቷል

1ኛ. በወልቃይት ግንባር ከኤርትራ ጋር የለውን ወሰን በአየር ወለድ: ኮማንዶ: ሜካናይዝድና በድሮን በመታገዝ በሩን መዝጋት፤ በዚህ ግንባር የወልቃይት ህዝብ ሊዋጋን ይችላል በሚል ስጋት የትግሬ ወራሪ ኃይል እንደ አማራጭ መጠቀምና ትህነግ በሽሬ ግንባር በተጠንቀቅ እንዲቆም ማድረግ:: እንደ አስፈላጊነቱ በኤርትራ ላይም ከትህነግ ጋር በጋራ ማጥቃት ለመክፈት ታቅዷል::

2ኛ. የአማራ ህዝብ የዞን ከተሞችን በአየር ወለድና በኮማንዶ ተዋጊዎች ብቻ የውጊያ ማድረግ:: በሁሉም የዞን ከተሞች ኮማንዶና ብረት ለበስ ተዋጊዎች መንገድ ከሚመሩ የብአዴን የከተማ ከንቲባዎች ጋር በመጣመር ከተማ ውስጥ ያለን ህዝብ መ<>ጨፍ>ጨ<ፍና> ውጊያውን በኮማንዶና ብረት ለበስ ብቻ እንዲሆን ወስኗል

3ኛ. የወረዳ ከተማዎችንና የገጠር ከተሞችን የመከላከያ እግረኛ ኃይል: አድማ በታኝ: ሚሊሻና ተላላኪ ባንዳ አመራርን በመንገድ መሪነት በመጠቀም በገጠሩ ያለውን ፋኖ በሽምቅ ውጊያ መዋጋት:: የገጠሩን ፋኖ ለመዋጋት ለሚሊሻና ለካድሬዎች ከፍተኛ ገንዘብ በመክፈል መንገድ መሪ ማድረግ:: አልዋጋም ብሎ የሚያፈገፍግ ሚሊሻና አድማ ብተና ካለ መከላከያ ከሗላ ሁኖ እርምጃ እንዲወስድበት ተወስኗል:: ሁሉም የዞንና የወረዳ አመራር ውጊያውን በመምራት እንዲሳተፍ ቀጭን መመሪያ ተላልፏል!

4ኛ. በወረዳና በገጠር ከተሞችና ቀበሌዎች በፋኖ ስም ዝርፊያ የሚፈፀም ኃይል ማደራጀትና ህዝቡ እንዲማረርና ፋኖን እንደ ዘራፊ እንዲቆጥረው ማድረግ:: ፋሽስቱ የሚያደራጃቸው ቡድኖች ባንክ የሚዘርፉ: የኃይማኖት ተቋማትን የሚዘርፉ: መንገድ ላይ መኪና አስቁመው የሚዘርፉ እንዲሆኑ ተደርጎ እንዲደራጅ ተውስኗል

5ኛ. የወረዳና የገጠረ ከተማችን የመብራት መስመሮች በፋኖ ስም በመቁርጥ የከተማ ነዎሪዎች የመብራት: የስልክና የውሃ እገለግሎት እንዳያገኙ በማድረግ ህዝቡን ማማረር:: በገጠር አካባቢ በሚውሉ ክፍት የገበያ ቦታዎች ላይ ተኩስ መክፈት: የግለሰብ መሳሪያዎችን የሚቀማ የአካባቢውን ሰው መመልመልና አማራውን እርዕስ በርሱ ማገዳደል: ሰዎችን የሚገድልና ሴቶችን የሚደፍር ኃይል ማሰማራት የጦርነቱ አካል እንዲሆን ተደርጏል

6ኛ. በቴሌቪዥንና በማህበራዊ ሚዲያ እራሳቸው አቀናብረው በህዝቡ ላይ የሚፈፅሙትን ወንጀል ፋኖ አደረገ በማስባል ሚዲያውን መቆጣጠርና ህዝቡን ማደናገር: ማወናበድ ወዘተ በከፊል የጦርነቱ ዕቅድ እንዲሆኑ ተወስኗል::

ማሳሰቢያ:

አንዳንድ ወሳኝ መረጃዎችን ለፋኖ ጠቅላይ መምሪያ ብቻ ስለሚያገለግሉ አልጠቀስኳቸውም::

መፍትሄዎች

==========

ጀግናው የአማራ ህዝብ ሰራዊት ፋኖ በየትኛውም አካባቢ ያለን ባንዳ ያለ ምንም ምህረት እርምጃ መውሰድ:: ስልጠና የሚሰለጥንን ሚሊሻ ያለ ምንም ምህረት እርምጃ መውሰድ:: ለምሳሌ ደቡብ ወሎ ከፍተኛ ሚሊሻ እያሰለጠነ ነው: ይህንን መንጋ ያለ ምንም ምህረት እርምጃ መወሰድ:: ከእናንተ ጋር ነን እያሉ የሚያሾከሹኩ ባንዳዎች ላይ ምህረት የለሽ እርምጃ መውሰድ:: ቴዎድሮስን የመሰለ ጀግና ደብረታቦር ላይ: ክሩቤልን የመሰለ ጀግና ጎንደር ላይ የገደለብን ባንዳ ነው!

ሌላው የአማራ ህዝብ አንድነቱን ማጠናከርና ለጠላት ፕሮፖጋንዳ ሳይሸበር በጀግንነት መዋጋት ይጠበቅበታል!

እያንዳንዷን እንቅስቃሴ እየተከታተልን ለህዝባችን መረጃ እናቀርባለን!

ድለ ለታላቁ የአማራ ህዝብ!

@ጌትነት ይሰማው