– ቅሬታውን እንደማያውቀው የክልሉ ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ገለጿል
“በመቐለ ከተማ በእስር ላይ እንደሚገኙ” የገለጹ የመከላከያ ሠራዊት አባላት እና ቤተሰቦቻቸው፣ በችግር ላይ እንደኾኑ ተናገሩ፡፡የመከላከያ ሠራዊቱ አባል እንደኾነ የገለጸ አንድ አስተያየት ሰጭ፣ ከሁለት ዓመት በላይ በእስር ላይ እንደቆየ ገልጾ፣ በከፍተኛ የምግብ እና የሕክምና እጥረት እንደቆዩ ተናግሯል፡፡ እስከ አሁን ድረስ ያለአ…
