October 7, 2023 – DW Amharic 

በአማራ ክልል በተቀሰቀሰው ግጭት ሳቢያ የተከሰተው የኢንተርኔት መቋረጥ በባንክ አገልግሎት፣ በግብረ ሰናይ ተቋማት እንቅስቃሴ እና በዩኒቨርሲቲዎች የምርምር ሥራዎች ላይ ተጽዕኖ አሳድሯል። ዶይቼ ቬለ ያነጋገራቸው የዩኒቨርሲቲዎች ባልደረቦች በኢትዮጵያ እና በውጭ አገራት ከሚገኙ ተቋማት እና ምሁራን ጋር የነበራቸው ግንኙነት መቋረጡን ይናገራሉ።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ