October 7, 2023 – VOA Amharic 

ከሰሃራ በታች ያሉ የአፍሪካ ሀገራት፣ በዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት ቦርድ ውስጥ፣ ሦስተኛ ተጨማሪ ወንበር ያገኛሉ፡፡

ሀገራቱ በሚያገኙት ተጨማሪ መቀመጫ፣ “ጠንከር ያለ ድምፅ ይኖራቸዋል፤” ሲሉ፣ የድርጅቱ ሓላፊ ክርስታሊና ጆርጂቫ፣ ለአሶሺዬትድ ፕረስ ዜና ወኪል ተናግረዋል።

ሓላፊዋ ዜናውን ያበሠሩት፣ ከ50 ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ፣ በቀጣዩ ሳምንት በማራከሽ – ሞሮኮ የሚካሔደውን የ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ