October 9, 2023 – VOA Amharic 

የሃማስ ታጣቂ ቡድን በእሥራዔል ላይ የፈፀመውን ድንገተኛ ጥቃት ተከትሎ የእስራኤል መንግሥት በይፋ ጦርነት ካወጀ በኋላ፣ የተለያዩ ሀገራት መሪዎች አስተያየታቸውን እየሰጡ ይገኛሉ።

በእሥራዔል እና በሃማስ ታጣቂዎች መካከል ጋዛ ላይ በታወጀው ጦርነት ዙሪያ አስተያየታቸውን ከሰጡ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች መካከል፣ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር የሆኑት ሙሣ ፋኪ ማሃማት “የእሥራዔል-ፍልስጥዔ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ