October 9, 2023 – EthiopianReporter.com
የህንዱ ሥጋ ላኪ ኩባንያ የአስመጪነት ፈቃድ ካልተሰጠው ሥራውን ሙሉ በሙሉ እንደሚያቆም አስታወቀ
በኢትዮጵያ ሁለት ድርጅቶችን የሚያንቀሳቅሰው የህንዱ ግዙፍ ሥጋ አምራች የሆነው አላና ግሩፕ፣ ሥጋ ወደ ውጭ ልኮ በሚያገኘው የውጭ ምንዛሪ የአስመጪነት (ኢምፖርት) ሥራ ለማከናወን የሚያስችለውን ፈቃድ ካላገኘ ሥራውን ሙሉ ለሙሉ እንደሚያቆም አስታወቀ፡፡ የግሩፑ አካል የሆነው አክሸከር ኢትዮጵያ…
