October 9, 2023 – EthiopianReporter.com 

በሽንኩርት ነጋዴዎች ላይ የእስር ዕርምጃ የወሰደው ሐረሪ ክልል በዳቦ ነጋዴዎች ላይም እቀጥላለሁ አለ

የሽንኩርት ዋጋን ያለቅጥ አንረዋል ባላቸው የሐረር ከተማ ነጋዴዎች ላይ የእስር ዕርምጃ የወሰደው የሐረሪ ክልል ንግድ ልማት ኤጀንሲ፣ በዳቦ ነጋዴዎችም ላይ ተመሳሳይ ዕርምጃ እንደሚወስድ አስጠነቀቀ፡፡ የሽንኩርት ዋጋን ያላግባብ ያስወድዳሉ ያላቸውን ሦስት ዋና ዋና ነጋዴዎችን ጨምሮ 17…