October 9, 2023 – EthiopianReporter.com
ዓለም አቀፍ ኢንዱስትሪዎችንና አዳዲስ ድርጅቶችን ያገናኛል የተባለው ጉባዔ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው
ዓለም አቀፍ ኢንዱስትሪዎችንና አዳዲስ የሥራ ሐሳቦች ያሏቸውን ዜጎች በአንድ መድረክ ያገናኛል የተባለው ‹‹እንቆጳ ጉባዔ››፣ የፊታችን ጥቅምት 1 እና 2 ቀን 2016 ዓ.ም. በሚሊኒየም አዳራሽ እንደሚካሄድ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በዲጂታል ኢንተርፕርነርሽፕ፣ በቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ሥራ ፈጠራ…
