
Andargachew Tsege
ntdpSseoor1fcta9l24m1mi1a1952100ml5t6f27hth26g1g2u6hc53417h2 ·
የዘር ማጥፋት አዋጅ በአማራ ህዝብ ላይ !!
የ2010ሩ ለውጥ ከመጣ ጀመሮ እንደ አማራ ህዝብ የተጨፈጨፈ፣ የተፈናቀለ፣ የተዘረፈና የተዋረደ የለም። ይህ ህዝብ ይህን ሁሉ መከራ የተቀበለው የማንንም መብት፣ ጥቅም፣ ስልጣን፣ ተጋፍቶ ወይም የገዥዎቹን ህግ ጥሶ አይደለም። በአማራዊ ማንነቱ ብቻ በመጠላቱ የተነሳ ነው።
ብዙዎቻችን ለረጅም ጊዜ ይህ የአማራ ህዝብ መከራ ስልጣን ላይ ባለው የአብይ አገዛዝ መንግስት ሆን ተብሎ የሚቀነባበር ነው ብለን አናምን ነበር። በመሆኑም ችግሩ በሂደት ይቃለላል በሚል ቀቢጸ ተስፋ ስንነሆልል ቆይተናል። ውሎ አድሮ ግን ገሃድ የሆነው ጉዳይ የአማራ ህዝብ እልቂት የሚታቀደው፣ የአፈጻጸም መመሪያና የመፈጸሚያ ግብአት የሚሰጠው ከአብይ አህመድ ቤተ መንግስት እንደሆነ ነው። ይህ የምታዩት ቪዲዮ በአብይ አህመድ ትእዛዝ በኦሮሞ ብ…
See more
0:37 / 1:38
