Play video, “በእስራኤል እና በሐማስ መካከል የተፈጠረው ግጭት የመጀመሪያዎቹ ክስተቶች”, ርዝመት 1,3301:33

ከ 6 ሰአት በፊት

ቅዳሜ ዕለት በጋዛ የሚገኙ የፍልስጥኤም ታጣቂዎች ጥቃት ፈጽመዋል። ጥቃቱ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ታይቶ የማይታወቅ ነው ተብሏል። ለመሆኑ ለቀናት ቀጥሎ የበርካቶችን ሕይወት የቀጠፈው ግጭት አጀማመር እና ዋና ዋና ጉዳዮች ምን ይመስላሉ?