ከሐምሌ 2015 ዓ.ም. መጨረሻ ጀምሮ በአማራ ክልል በፋኖና በመከላከያ ሠራዊት መካከል በተካሄደው ጦርነት በሰሜን ሸዋና በአብዛኛው በምዕራብ አማራ የሚገኙ 1,226 ከፍተኛ፣ መካከለኛና አነስተኛ ኢንዳስትሪዎችና በሺዎች የሚቆጠሩ ሠራተኞቻቸው ሥራ ማቆማቸውን የአማራ ክልል ንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ አስታውቋል።…