በመንግሥት የዓመቱ አበይት የትኩረት አቅጣጫ የሕግ የበላይነትን ማስከበርና በሰላማዊ መንገድ ሰላምን የማስፈን ውጥን ትኩረት ተሰጥቶታል። በዚህ ላይ አስተያየታቸውን የሰጡ የተለያዩ የማህበረሰብ አካላት ሰላምና ጸጥታ ከየትኛዎቹም ችግሮች ጋር በቀጥታ የሚገናኝ እንደመሆኑ ዋነኛ ትኩረት ተሰጥቶት ተጨማሪ ሥራ ሊሰራበት ይገባል ሲሉ አሳስበዋል።…