“ሁላችንንም ሊያግባባ የሚችል ሀገራዊ ትምምን መፍጠር አቅቶናል። ሁላችንንም ሊያሰባስብ የሚችል ትርክት መገንባት ተስኖናል” ብለዋል። እድሎች በእጅ እያሉ የማምከንና በዋዛ የማሳለፍ በጎ ያልሆነ ልማድ መኖሩን በማስታወስ፣ ግጭቶች በሰላም እንዲፈቱ መንግሥት ፍላጎቱ መሆኑንና ለዚህም የሀገራዊ ምክክሩ ትልቅ ተስፋ እንዳለው አበክረው ገልፀዋል።…