እስራኤል በ2021 ጋዛን በብረት አጥር ዘጋች።አጥሩ ከግብፅ ድንበር ጀምሮ እስከ ሜድትራኒያን ባሕር ጠረፍ 65 ኪሎ ሜትር ይረዝማል።140 ሺሕ ቶን ብረት ተገጥግጦበታል።ከ1.1 ቢሊዮን ዶላር በላይ ወጥቶበታል።የሰዎችን እንቅስቃሴ የሚያነፈንፉ፣ የሚከታተሉና የሚጠቁሙ አንቴናዎች፣ሬዳሮች፣ ሴንሰሮች ተገጥመዉበታል።…