October 10, 2023 – DW Amharic 

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ተመድበናል ያሉ ሠራተኞች ላቀረቡት ቅሬታ ምላሽ እንዳላገኙ ለዶቼ ቬለ የተናገሩት ቅሬታ አቅራቢዎቹ “ በፍላጎታቸሁ መሰረት ትመደባላችሁ በተባለው መሠረት ከመረጥነው ክልል ውጪ ቦንጋ ተመድበናል ።ቤተሰብ በሀዋሳ ከተማ እየኖረ ቦንጋ መመደብ ማለት ልጆች ይበተኑ ቤተሰብ ይፍረስ ከማለት ተለይቶ አይታይም ብለዋል ፡፡…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ