ፕሬዝዳንት ሣህለ ወርቅ “በ2016 በሕጋዊ መንገድ በአምስት የመዳረሻ አገራት ለ500 ሺሕ ሰዎች የውጭ አገር የሥራ ስምሪት ለመፍጠር” እንደሚሰራ ገልጸዋል። ይኸ በዓመቱ ከ3 ሚሊዮን በላይ ሥራ ለመፍጠር የወጠነው የመንግሥት ዕቅድ አካል ነው። በመካከለኛው ምሥራቅ ኢትዮጵያውያን የሚገጥማቸው የሰብዓዊ መብት ጥሰት ግን ለመብት ተሟጋቾች አሳሳቢ ነው።…