October 13, 2023 – VOA Amharic
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም፣ ዛሬ ኀሙስ፣ ለጋዜጠኞች መግለጫ በሰጡበት ወቅት፣ ኢትዮጵያ “የሁለት- ሀገራት የመፍትሔ ሐሳብን” እንደምትደግፍና ይህም የቆየ አቋሟ እንደኾነ ገልጸዋል፡፡
ቃል አቀባዩ፣ ካለፈው ሳምንት ቅዳሜ አንሥቶ እየተባባሰ የቀጠለውን የእስራኤል-ሐማስ ግጭት አስመልክቶ፣ የመንግሥት አቋም ምን እንደኾነ ለተነሣላቸው ጥያቄ ግን፣ መንግሥት ጉዳዩን እየተ…
