October 14, 2023 – Addis Admas
ግብፅና ደቡብ አፍሪካ የአሸማጋይነት ሚናን መርጠዋል፤ኢትዮጵያስ?ባለፈው ቅዳሜ መስከረም 26 ቀን 2016 ዓ.ም በአሜሪካና አጋሮቿ የሽብርተኛ ድርጅት ተብሎ የተበየነው እስላማዊው የሃማስ ቡድን፣ በእስራኤል ላይ የፈፀመውን ድንገተኛ ጥቃት ተከትሎ፣ በተቀሰቀሰው የእስራኤል-ሃማስ ጦርነት ዙሪያ የአፍሪካ መንግስታት የተለያዩ አቋሞችን አንፀባርቀዋል – አንዱን ደግፈው ሌላውን በማውገዝ፡፡ በእርግጥ …
